ጌላዳ፣ ዋሊያ፣ የስሜን ገደልና የኢትዮጵያ ሕዝቦችና አብያተ ክርስቲያናት፣ በስሜን ሎጅ ዙሪያና በጉብኝቶቻችን የተነሡ።

በስሜን ተራሮች ብቻ የሚገኘው ዋሊያ

የጌላዳ የቅርብ ምስል

በስሜን ገደል ጫፍ ላይ ያለ ተጓዥ

ጥርሱን የሚያሳይ ወንድ ጌላዳ

ከስሜን ተራሮች መንደር የመጣች ልጅ

በስሜን ተራሮች ዓለት ላይ የሚወጣ

በስሜን ተራሮች እናትና ልጆች

ቢጫ የመስቀል አበባ የያዘ ልጅ

በላሊበላ ከአለት የተፈለፈለው ቤተ ጊዮርጊስ

በላሊበላ ውቅር ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ካህን

ከደቡብ ኢትዮጵያ የመጡ አረጋዊት

በኢትዮጵያ ሐይቅ ላይ ዝቅ ብሎ የሚበር ይብራ

በስሜን ገደል ጫፍ ላይ ያለ ጌላዳ